በኢትዮጵያ አንጋፋው ቴክኒሻን || መዝሀር ሀሰን || ቴክኒሻን እና የካሜራ ባለሞያ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 4 || አዲስ ጣዕም ፖድካስ
Update: 2023-10-23
Description
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ 55 ዓመታትን በቴክኒሻንነት ሙያ ያሳለፈው እና ለኢትዮጵያ በጦር ግንባር እስከ መሳተፍ የደረሱ የሀገር ባለውለታ የሆኑ የህንድ ቤተሰቦች አባል የሆነው አንጋፋው ቴክኒሻን እና የካሜራ ባለሞያ መዝሀር ሀሴን ስለ ህይወቱ፣ ስለ ሞያው እና ሰለቤተሰቡ እያወጋ ከፕሮግራሙ ከአዘጋጅ ፉአድ ሙህዲን ጋር አዝናኝ ቆይታ ያደርጋል።
አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
የዩቲዩብ ቻናል
https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
Apple Podcasts 🎙️
https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
Google Podcast 🎙️
https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
SoundCloud 🎙️
https://on.soundcloud.com/4y8g1
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/adplusamharic
Comments
In Channel